# Features

* ነፃ እና ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር (FOSS)
* የቁሳቁስ ዲዛይን
* በርካታ ገጽታዎች (ብርሃን, ጨለማ, ጥቁር)
* የ Android ቴሌቪዥን ድጋፍ
* የ Chrome OS ድጋፍ
* ውርዶችን ለአፍታ አቁም እና ከቆመበት ቀጥል
* አአሳሾች ድጋፍ
አብሮ የተገነባ አሳሽ
* በአንድ ጊዜ የሚወርዱ (ነባሪ 3)
* ባለብዙ ክፍል ማውረድ (ከፍተኛ 16)
* ከበስተጀርባ ፋይሎችን ያውርዱ
* ያልተገደበ ግንኙነቶች ብቻ ድጋፍ (ለምሳሌ.
Wi-Fi)
* የዝውውር መቆጣጠሪያዎች
* የተጠቃሚ ወኪሎች መቆጣጠሪያዎች
* የ (MD5 & SHA-256) hash ዋጋዉን ማስላት
* የኃይል አስተዳደር እና የባትሪ ቁጥጥር
* ማውረድ ከጨረሱ በኋላ የተለያዩ አውቶማቲክ እርምጃዎች
* Speed limit